የ2014 የእግር ኳስ ዐለም
ዋንጫ
ድሮም የጠላነው ይሕንን ነው፡፡
በኳስ ስም፣ በመዝናኛ ስም፣ በአገር “አንድነት” “ነጻነት” እና “ሰላም” ስም የሚሰራውን ሴራ! የ2014ቱ አለም ዋንጫ ሲጀመር
የታዩትን ምስጢራዊ ምልክቶች፣ የብራዚል ህዝብ እንባ እና አለም ላይ እተካኄደ ላለው ኢ-ፍትሃዊነት ምላሽ ሳይሰጥ አለምን አንድ
አደርጋለሁ የሚለው አስተሳሰብ ሁልጊዜም አይዋጥልኝም!
ፍልስጤማውያን ህጻናት ጭንቅላታቸው
ኳስ ባነሰ ዋጋ ሲነዳደል… አፍሪካውያን ፖለቲከኞች እየሰቃዩ… ይባስ ብሎ በሀይማኖት ላይ ሲዘበት ስናይ ይሕንን ስርዓት እነድንጻረር
እና እንድንቃወም ያስገድደናል!!
ኳስን አልጻረርም፣ ሰው አልፈጠረውም
እና፡፡ እግር አይን እጅ መሮጥ መቀናጀትን ሰው አልፈጠራቸውም እና! ነገር ግን በስመ ኳስ እየተላለፈ የሚገኘውን የምስጢራዊ ቡድናት
ህገ-ወጥነት እና ሴራ አጥብቄ እቃወማለሁ! የዚህ ማሳያም ምሳሌ እነዚህ ምስሎች ናቸው…
2
3
No comments:
Post a Comment