ብዙ አርበኞች ተሰቅለዋል፤ ብዙ አርበኞች በገዛ አገራቸው
ተዋርደዋል፤ ለአገር ነጻነት ሲሉ እምቢ ባሉ ተሰቀሉ፡፡ በገዛ ወገናቸው ተይዘው ለባዕድ ተሰጡ፣ ባዕድ ፍርድ ተፈረደባቸው፡፡ እዚህ
የምታዩት ባንዳዎች አርበኞቹን ይዘው ለጣልያን ሲያደገድጉ ነው፡፡ ክብር ለአርበኞቻችን!
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የባንዳ እና የአርበኛ ታሪክ ሊጠና
ይገባዋል፡፡ በአድዋ ጦርነት ጊዜ ለጣልያን የወገኑትን ባንዳዎች ሚኒልክ እጅ እና እግራቸውን ቆርጦ ቅጣት አስተላልፏል፡፡ ይሄው!
ምስሎቹን ያገኘሁት ከኤድዋርዶ / Eduardo Byrono /ነው፡፡
No comments:
Post a Comment