ተስፋ በላይነህ
ከዚህ በመቀጠል የቀረቡ ምልክቶችን
በተለያዩ ቦታዎች ሊታዩ ይችላሉ በሚገባ ይመልከቱ። (ያላቸውን ትርጒሜ እንዳይለውጡ ወደ አማርኛ ያልተተረጎሙ አሉ)
ALL-SEEING EYE: የመንፈሳዊነት እይታ፣ የወስጥ ራዕይ፣ ከፍተኛ እውቀት፣ በኦከልት
ምስጢራት እውቀት መገለጥ።ከ፩ዶላር ቢል ላይ ተመልከቱ ። ሁሉን የሚመለከት ሃይል(አምላክ) ከሆረስ ጣዖት ፣አይን ከግብጹ
ፒራሚድ ጋርም የሚያገናኙ ምንጮች አሉ።
ALCHEMY 1:የ17ኛው ክ/ዘመን ምልክት ሲሆን የጂኦሜትሪ ቅርጾችን፣ የከዋክብትንና
ሌሎችንም ምልክቶች በማዋሃድ ና በማገናኘት የተፈጠረ This simple 17th century "sign"
እያንዳንዱ ምልክት የራሱ የሆነ ለምትሃት ስራ የሚያስፈልገውን
ሃይል ና ሚስጥራት እዲሁም physical transformation and spiritual illumination and
immortality ን ይወክላል ። በመካከለኛው ዘመን የነበሩ አልኬሚስቶቸ ዘንድ ይጠቀሙበት ነበር። በጥንታዊት ግብጽና ቻይናም በአስማተኞችና በምትሃት ስራ ተከታዮች ዘንድም የታወቀ ነበር፡a
EVIL EYE: በጣም አደገኛና መጥፎ ከመለባሉት ምልክቶች ሲመደብ ታዋቂነቱም በሰዎች
ላይ መተትን ለማስተላለፍ(ለማዋል) የሚጠቀሙት ሲሆን በሰው ላይ ህመምን ፣ መጥፎ እድልንና ሞትን እንደሚያስከትል
ይታመናል።በቅርፅና በመጠን ቢለያይም ብዙዎች ለዘመናት የሚፈሩት ነገር ነው።
1 comment:
ስለ ምልክቶች የፃፍካቸው ነገሮች ያሉ ናቸው ። እኔም ሲገርመኝ ነበረ ፣ በተለይ ስለ ኢቭል አይ ፣ የተፃፈው ትክክል ይመስለኛል ።
Post a Comment