ተስፋ በላይነህ
Psalm 69 « ሳም 69» የዳዊት መዝሙር ቁጥር 69ን ከ Aleister
Crowley THE BOOK OF LIES, chapter 6. Psalm 69 መጽሃፍ በተገኘ ሃሳብ የቀረበ ዘፈን አለ። ምንም እንኳ ከዳዊት መዝሙር
ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ባይኖረውም በመጽሀፍ ቅዱስ ሽፋን ወይም ከለላ ወሲብን የሚያስተላልፍ ነው። የክራውሊ መጽሃፍም ዘፈኑም የሚገልጹት ወሲብን ሲሆን «69»
ተብሎ በተሰየመ የወሲብ አቀማመጥ (sex position) ወንዱ የሴቷን ብልት በመምጠጥ ሴቷም የወንዱን ብልት በመምጠጥ
የሚደረግን ትዕይንት የሚገልጽ ነው። በአስትሮሎጂ የ«ካንሰር ዞዳይክ ሳይን» (ምልክት ) 69 ነው። The way to succeed and the
way to suck eggs ሲል succeed (ሰክሲድ ) የሚለዉ ቃል ስኬትን ወይም «ሰክሰስ»ን የሚገልጽ ይመስላል፡- ነገር
ግን የሚገልጸው «ሰክ»/መምጠጥን/ ሲሆን «ሲድ» ደግሞ የወንድን ዘር ነው( ሰክ-ሲድ)። ዘፈኑ «ባንድ ሚኒስትሪ» በተባለ
የሮክ ሙዚቃ የተዘፈነ ሲሆን ተደማጭነቱ ከፍያለ ነበር። ብዙ ሰው ግን ትርጉሙን አላወቀም ። በሃይማኖት መዝሙር ቃል መጠሪያ
የቀረበው ዘፈን የሚገለጸው ወሲብ መሆኑ ያሳዝናል።
PSALM 69, by the band MINISTRY
(written by Al Jourgensen)
congregation,
please be seated and open your prayer guides to the book
of
revelations, psalm 69
drinking
the blood of jesus
drinking
it right from his veins
learning
to swim in the ocean
learning
to prowl in his name
the body
of christ looked unto me
a
preacher with god-given hands
he wants
you to suck on the holy ghost
and
swallow the sins of man
psalm 69
the
invisible piss of the holy ghost
comes
down like acid rain
they're
making a bonnet of terminal guilt
the
scavengers go on parade
the
fathers who write that eternity
is used
to fight the sword
have
filled you up with the devil's cock
and he'll
come in the name of the lord
the way
to succeed and the way to suck eggs
እያንዳንዱን መስመር በሚገባ ቢያጤኑት የሚተርከው በሴትና በወንድ መካከል የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ በሁለተኛይቱ የሃዋርያው የጴጥሮስ መልዕክት ከምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲፪ ላይ የተቀመጠውን ሃሳብ እንመልከት። እነዚህ ግን ለመጠመድና ለመጥፋት በፍጥረታቸው እንደተወለዱ አእምሮ እንደሌላቸው እንስሶች ሆነው በማያውቁት ነገር እየተሳደቡ በጥፋታቸው ይጠፋሉ፤ የአመጻቸውን ደመወዝ ይቀበላሉ። በቀን ሲዘፍኑ እንደ ተድላ ይቆጥሩታል ነውረኞችና ርኩሳን ሆነው ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣ ይዘፍናሉ ምንዝር የሞላባቸው ኃጥያትንም የማይተው ዓይኖች አሉዋቸው የማይጸኑትን ነፍሳት ያታልላሉ መመኘትን የለመደ ልብ አላቸው የተረገሙ ናቸው። ይልና ከቁጥር ፲፰ ላይም ከንቱና ከመጠን ይልቅ ታላቅ የሆነውን ቃል ይናገራሉና በስህተትም ከሚኖሩት አሁን የሚያመልጡትን በስጋ ሴሰኛ ምኞት ያታልላሉ። ራሳቸው የጥፋት ባሪያዎች ሆነው፡- አርነት ትወጣላችሁ እያሉ ተስፋ ይሰጡዋቸዋል።
«ዱ
ዋት ዩ ዊል » አርነትንና ነጻነትን ፍለጋ የሚሰብክ ሃሳብ መሆኑን አይተናል። ሀሰተኛ መምህራን ተስፋን በመስጠት ብዙ ህዝብን
እያሳቱ ይገኛሉ። በቴልማ ሃይማኖት እምነት ነጻ (አርነት) መውጣት የሚገኘው ከምንም አይነት እምነት(ሃይማኖት) በመራቅ የራስ
ነጻ ፈቃድን የሚከተል ሲሆን የሰው ልጅ ሃይማኖት በሚባል ድርጅት እየተጎዳ መሆኑን ይጠቅሳሉ።
No comments:
Post a Comment