Views
I Care
Labels
መጽሐፍት
ማሕበራዊ
ታሪክ
ግጥሞች
ሐይማኖት
አርአያ ግለሰቦች
Feb 5, 2014
ጸጥታ
ጸጥታ
ህዝብ ከሞላበት ከከባድ ዑዑታ
እጅጉን ይሰማል “ጸጥ!” ያለ ጸጥታ፡፡
ሀ-ገር ብሶት የለው!
`ሀ-ገሬን ሀ-ገሬን አይልም ወይ ሰው
ክፉ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው፡፡`
ያለው ያ ከያኒ ባይገባው ነገር
በተራው ሆድ ብሶት መች ይጠራል አገር፡፡
ሀገር ሲሉት ሙትት ሀገር ሲሉት ቅርት
መኾኑን ቢያወቅማ ያ የዋህ ከያኒ ይህን የዋህ ዜማ
እንኳንስ ላዳሜ ለራሱም ባልሰማ!
ኤል ጃም ወ ምስክር
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment