Oct 20, 2013

Poem by AGEGNEHU ASSEGID-አገኘሁ አሰግድ


የሰማይ ላይ ተስፋ..

አንድ የሆነ ኮከብ ምንጩ ያልታወቀ
ቢጫ መደቤ ላይ ሳልፈቅደው ጠለቀ
ወይ ትርጉሙ አልገባኝ ወይ አላደመቀ

ተስፋ ይዟል አሉኝ እንዲህ ነው ወይ ተስፋ
ባንዲት ባዶ ኮከብ ትርጉሙ 'ሚጣፋ?

No comments: