Views
I Care
Labels
መጽሐፍት
ማሕበራዊ
ታሪክ
ግጥሞች
ሐይማኖት
አርአያ ግለሰቦች
Oct 20, 2013
“የሞተ ምን ይበል”
“የሞተ ምን ይበል”
GETU ABEBE M.
ሽህ ዉበት መሆኑን ላፍታ እንኳ ዘንግትው፣
ሽማግሌው አሉኝ አቻዎቼ ቁመው፡፡
ቀለም ያሳመረው ስንት አሮጌ እያለ፣
እንዴት በኔ ብቻ ጉርምስና አረጀ፡፡
ነገሩ ልክ ነው እውነት ነው መመኘት፣
ሽማግሌው ወጣት ወጣት ሆኖ ማረጀት፡፡
ግን እኔም ተቀበልኩ ማርጀቴን በፀጋ፣
የሞተ ምን ይበል መሬት ውስጥ የረጋ፡፡
(ከራሴ ለ እራሴ)
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment