“መስፍን ወልደማርያም
ፋውንዴሽን” ፡-
ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና
ለመሬቷ፣ እድገት፣ ፍትህ፣ ነጻነት፣ እኩልነት እና ብልጽግና ከልጅነት ጊዜያቸው እስከ ሽምግልና! አንድም ቀን ሳያርፉ- ሲያጠኑ፣
ሲመረምሩ፣ ሲያመራምሩ፣ ሲያወያዩ፣ ሲተቹ፣ የመፍትኄ መንዶችን ሲቀይሱ እድሜያቸውን የሰጡ ታላቅ ሰው!
ለዚህ ሰው አይደለም
ፋውንዴሽን ለአንድ ክቡር ሰው ሊሰጥ የሚገባው ክብር አያስፈልጋቸውም ትላላችሁ?
በዚህም መሰረት “መስፍን
ወልደማርያም ፋውንዴሽን” ቢቋቋም
ስለ ኢትዮጰያ፡-
ታሪክና ጅኦግራፊ ጥናት
ማዕከል
ስሊኢትዮጵያ:-
ባሕል እና ሳይንሳዊ
ማዕከል
ሰለ ኢትዮጵያ:-
ፖለቲካና አስተዳደራዊ
ጥናትና ምርምር
ሥለ ኢትዮጵያ:-
ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ
ምርምር ማዕከል:-
የሚያጠና አንድ ፋውንዴሽን
ቢቋቋም በበኩሌ ያለኝን ሁሉ ለማድረግ ወደ ኋላ አልልም!
እስኪ ፋውንዴሽን ያስፈልጋቸዋል የምትሉ…?
No comments:
Post a Comment