Aug 29, 2017

/መስፍን ወልደማርያም ፋውንዴሽን/



“መስፍን ወልደማርያም ፋውንዴሽን” ፡-
ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና ለመሬቷ፣ እድገት፣ ፍትህ፣ ነጻነት፣ እኩልነት እና ብልጽግና ከልጅነት ጊዜያቸው እስከ ሽምግልና! አንድም ቀን ሳያርፉ- ሲያጠኑ፣ ሲመረምሩ፣ ሲያመራምሩ፣ ሲያወያዩ፣ ሲተቹ፣ የመፍትኄ መንዶችን ሲቀይሱ እድሜያቸውን የሰጡ ታላቅ ሰው!
ለዚህ ሰው አይደለም ፋውንዴሽን ለአንድ ክቡር ሰው ሊሰጥ የሚገባው ክብር አያስፈልጋቸውም ትላላችሁ?
በዚህም መሰረት “መስፍን ወልደማርያም ፋውንዴሽን” ቢቋቋም
ስለ ኢትዮጰያ፡-
ታሪክና ጅኦግራፊ ጥናት ማዕከል
ስሊኢትዮጵያ:-
ባሕል እና ሳይንሳዊ ማዕከል
ሰለ ኢትዮጵያ:-
ፖለቲካና አስተዳደራዊ ጥናትና ምርምር
ሥለ ኢትዮጵያ:-
ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ምርምር ማዕከል:-
የሚያጠና አንድ ፋውንዴሽን ቢቋቋም በበኩሌ ያለኝን ሁሉ ለማድረግ ወደ ኋላ አልልም!
እስኪ ፋውንዴሽን ያስፈልጋቸዋል የምትሉ…?

No comments: