Dec 10, 2012

ምልክቶችና ፍችዎቻቸው




ተስፋ በላይነህ



                   ከዚህ በመቀጠል የቀረቡ ምልክቶችን በተለያዩ ቦታዎች ሊታዩ ይችላሉ በሚገባ ይመልከቱ። (ያላቸውን ትርጒሜ እንዳይለውጡ ወደ አማርኛ ያልተተረጎሙ አሉ)

Description: Description: http://www.crossroad.to/images/2003/eye-pyramid-sm.jpg ALL-SEEING EYE: የመንፈሳዊነት እይታ፣ የወስጥ ራዕይ፣ ከፍተኛ እውቀት፣ በኦከልት ምስጢራት እውቀት መገለጥ።ከ፩ዶላር ቢል ላይ ተመልከቱ ። ሁሉን የሚመለከት ሃይል(አምላክ) ከሆረስ ጣዖት ፣አይን ከግብጹ ፒራሚድ ጋርም የሚያገናኙ ምንጮች አሉ።
Description: Description: http://www.crossroad.to/images/Symbols/alchemy.gif ALCHEMY 1:የ17ኛው ክ/ዘመን ምልክት ሲሆን የጂኦሜትሪ ቅርጾችን፣ የከዋክብትንና ሌሎችንም ምልክቶች በማዋሃድ ና በማገናኘት የተፈጠረ This simple 17th century "sign" እያንዳንዱ ምልክት የራሱ የሆነ ለምትሃት ስራ  የሚያስፈልገውን ሃይል ና ሚስጥራት እዲሁም physical transformation and spiritual illumination and immortality ን ይወክላል ። በመካከለኛው ዘመን የነበሩ አልኬሚስቶቸ ዘንድ ይጠቀሙበት ነበር። በጥንታዊት ግብጽና  ቻይናም በአስማተኞችና በምትሃት ስራ ተከታዮች ዘንድም የታወቀ ነበር፡a
Description: Description: http://www.crossroad.to/images/Symbols/ankh.jpg ANKH: አንክ «የግብጽ መስቀል» የመለኮታዊ ሃይልና የዘላለማዊነት፣ እንደገና የመወለድ(ሪካርኔሽን) እና ለጸሃይ ህይወትን የሚሰጥ ሃይል ምልክት።  .

Description: Description: http://www.crossroad.to/images/007/symbols/evil-eye.jpg EVIL EYE: በጣም አደገኛና መጥፎ ከመለባሉት ምልክቶች ሲመደብ ታዋቂነቱም በሰዎች ላይ መተትን ለማስተላለፍ(ለማዋል) የሚጠቀሙት ሲሆን በሰው ላይ ህመምን ፣ መጥፎ እድልንና ሞትን እንደሚያስከትል ይታመናል።በቅርፅና በመጠን ቢለያይም ብዙዎች ለዘመናት የሚፈሩት ነገር ነው።
Description: Description: http://www.crossroad.to/images/11/symbols/fish.jpg FISH (Ichthys): የአሳ ምልክት ለዘመናት  በክርስትያኖች ዘንድ የተለመደ ምልክት ነበር። የመጀመሪያ ክርስትያኖች የእየሱስ ክርስቶስን ስም የያዘ የአሳ ምስል ይጠቀሙ ነበር። እርስ በርሳቸውም የሚግባቡበት ምልክት ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል። ጌታ ደቀ-መዝሙሮችን ሲመርጥ ኑ ሰው ታጠምዳላችሁ(ማቴ 4፡19) ብሎ እንዳዘዘ በመፅሃፍ የተፃፈ ሲሆን ክርስትያኖች በሚጨፈጨፉበትና በሚሰደዱበት ወቅት በሚገናኙበት ጊዜ መግባቢያና መለያቸው የአሳ ምልክት እንደነበር የሚጠቅሱ መረጃዎች አሉ። አሁንም በምልክቶች ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ነገር አለ። ለምሳሌ ቻርልስ ዳርዊን የኢቮልዩሽን መላምቱን ሲያቀርብ ምልክት ይዞ የቀረበው ወደ ቀኝ የዞረ የአሳ ምልክት ነው። ምልክቶችን በማዟዟር ሰዎችን ሊያሳስቱ የሚጠቀሙ ስላሉ ለምናየው ምልክት ጥንቃቄና የማስተዋል ምልከታ ልናደርግ ይገባል። በ Greek:  በአሳ ምስል ውስጥ "ΙΧΘΥΣ" ተብሎ የተፃፈ ሲገኝ ትርጓሜውም "Jesus Christ, Son of God, Savior."የሚል ነው።
Description: Description: http://www.crossroad.to/images/Symbols/compass.jpg

1 comment:

Unknown said...

ስለ ምልክቶች የፃፍካቸው ነገሮች ያሉ ናቸው ። እኔም ሲገርመኝ ነበረ ፣ በተለይ ስለ ኢቭል አይ ፣ የተፃፈው ትክክል ይመስለኛል ።