Views

I Care

Oct 19, 2013

One eye symbol



ባለ አንድ አይን ምልክት ታሪክ ወደ እጅግ ኋላ ሳይወስደን አይቀርም፡፡ በጥንታዊት ግብጽ ከሚመለኩ አማልክት ውስጥ በስፋት የሚታወቀው horus/ ሆረስን/ ለመወከል የተቀመጠ ምልክት ነው፡፡ /ዲያቢሎስም በአንድ አይን ምልክት ይወከላል፡፡/ ከሆረስ መለከታዊ ሃይል /ከሰይጣን / ማምለጥ አትችሉም በሚል ብሂል የባለ አንድን ምልክት የማናይበት ቦታ ማግኘት እስኪያቅተን ድረስ በየ ቦታው በድብቅም ይሁን በይፋ ሲያስተላልጉት እናያለን፡፡ ከአሜሪካ አንድ ዶላር ወረቀት አንስቶ እስከ ታዋቂ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፊልሞች፣ መጽሐፍት፣ ህንጻዎች፣ አልባሳት ላይ እና መሰል ቦታዎች ላይ አንድ አይንን ማየት እስኪሰለቸን ድረስ አናጠውም፡፡ ባለ አንድ አይን አለም! በጥቂቱም ቢሆን እነኚህን ይመልከቱ!

 
 











በዚህ ብቻ አያቆምም ይህንን ገጽ ቢመለከቱ ብዙ ያገኛሉ
 http://www.whale.to/b/eye_s.html



https://tesfabelaynehh.blogspot.com/
Share

No comments:

Post a Comment

‹
›
Home
View web version

About Adbar

https://tesfabelaynehh.blogspot.com/
View my complete profile
Powered by Blogger.